Polar Brand Developers

Polar Brand Developers Graphic life

30/08/2026

ትናንት ምሽት ከአከራዬ ጋር በር ላይ መገናኘትና ወግ መጀመር፣እያወራን በወሬው መሃል ምን እንዳቀበጠኝ እንጃ 'አለምኮ ቀሪ ናት ሁላችንም ጊዚያዊ ነን ተከራይ በለን ጥለናት እንሄዳለን' ማለት።ፊቱ እንደ ድንገት መለዋወጡን ሳይ በል ደህና እደር እረፍት አድርግ ብዬው ገባሁ።

ይሄው በጧት አንኳኩቶ ልጄ ከአሜሪካ ልትመጣ ስለሆነ ቤቱን እፈልገዋለሁ፣ቤት ፈልግ አለኝ ምጣት ይምጣበትና🙄

ትራምፕ ክፑ ነህ🙄
06/12/2025

ትራምፕ ክፑ ነህ🙄

06/12/2025

መሰገጥም የማይቻልባት ሀገር?

ተፈታ🙌ጥበብ ናፍቃን ነበር፣ነጠላ ዜማ በዚህ ሳምንት ቢበዛ እስከ ሐሙስ እንጠብቃለን😂🙏ጆን ዳንኤል
03/12/2025

ተፈታ🙌ጥበብ ናፍቃን ነበር፣ነጠላ ዜማ በዚህ ሳምንት ቢበዛ እስከ ሐሙስ እንጠብቃለን😂🙏ጆን ዳንኤል

ይሄ ሰው በአደባባይ ተመስግኗል❤
30/11/2025

ይሄ ሰው በአደባባይ ተመስግኗል❤

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251979415565

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Polar Brand Developers posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share