Aschu Graphics and Motion / አስቹ ግራፊክስ & ሞሽን

Aschu Graphics and Motion / አስቹ ግራፊክስ & ሞሽን Graphic design is the process of visual communication, and problem-solving through the correct use o

05/05/2026

እንኳን ለ85ኛው የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ድል መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ!
*****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!

እናመሰግናለን።ያኔ እንደዛሬው ሳንደክም፣ የሰራነው ስራ ለብዙዎች የስራ እድል እየፈጠረ ይገኛል። በዚህ ዩቱብ ቻናል ከ200 በላይ የተለያዩ የግራፊክስ ዲዛይን፣ የምሽን ግራፊክስ፣ የ3ዲ አኒሜ...
03/05/2026

እናመሰግናለን።
ያኔ እንደዛሬው ሳንደክም፣ የሰራነው ስራ ለብዙዎች የስራ እድል እየፈጠረ ይገኛል። በዚህ ዩቱብ ቻናል ከ200 በላይ የተለያዩ የግራፊክስ ዲዛይን፣ የምሽን ግራፊክስ፣ የ3ዲ አኒሜሽን እና የቪዲዮ ኤዲቲንግ ኮርሶች ይገኙበታል፣ ሆኖም ለ1አመት ተኩል ያክል ቪዲዮ ያለቀኩ በመሆኑ ይቅርታ እየጠየኩ፣ በቅርቡ በሰፊው ተዘጋጅተን የምንመለስ የሆናል፣ እሰከዛው ቤተሰብ እየሆናችሁ ጠብቁን፣ ይህ ቻናል የተወሰነ ፈተናዎች አጋጥመውት ስለቆዬ፣ አሁን የእናንተን ትብብር ይሻል፣ ሰብስክራይብ ማድረግ፣ ላይክ ሼር፣ እንደዲሁም ቪዲዮውን እስከመጨረሻው መመልከት ለእኔ ትልቅ ድጋፍ ማድረግ ነው።

 #ከተራ  #ጥምቀት  #አዲስአበባ10/05/17
18/01/2025

#ከተራ #ጥምቀት #አዲስአበባ
10/05/17

07/01/2025

የሚስቶች ወግ

ከጋዜጠኛ ደራሲና ማስታወቂያ ባለሙያ ተስፋዩ ማሞ፥ከአርቲስት ይገረም ደጀኔ እና ከአርቲስት ሚሊዮን ብርሃኔ የትዳር አጋሮች ጋር የተደረገ የጋራ ቆይታ

በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 እና በኢቢሲ ዶትስትሪም ከረፋድ 4:00 እስከ 6:00

መልካም በአል

06/01/2025

የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት

እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን፤ አደረሳችሁ!!!

06/01/2025

እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆን ይመኛል!

መልካም በዓል!
*******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!

After Effect full Tutorials Amharic Aschu Graphics ሙሉ ኮርስ በአማርኛ
12/10/2024

After Effect full Tutorials Amharic Aschu Graphics ሙሉ ኮርስ በአማርኛ

ሙሉ ኮርስ በአማርኛ adobe after effect Full Course in Ethiopia Amharic || Ethiopia ✅የአኒሜሽን፣ መሰልጠን ልምትፈልጉ ይደዉሉልን!This course Contains:-00: 00 - Introduction 01:46 – ...

የግራፊክስ ዲዛይን ሙሉ ኮርስ Graphics Design Full Course Adobe PS, AI, InDesign Aschu Creatives
12/10/2024

የግራፊክስ ዲዛይን ሙሉ ኮርስ Graphics Design Full Course Adobe PS, AI, InDesign Aschu Creatives

Hi everyone, welcome back to our channel. In this chennel, We’re going to show you Graphics Design Full Course [🔴 Adobe Illustrator, 🔴 Adobe Photoshop, 🔴...

Address

Addis Ababa
1080

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aschu Graphics and Motion / አስቹ ግራፊክስ & ሞሽን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Aschu Graphics and Motion / አስቹ ግራፊክስ & ሞሽን:

Share