31/03/2023
የኤቲኤም ካርድዎን ረስተው ቢወጡና ገንዘብ ለአስቸኳይ ጉዳይ ቢያስፈልግዎ ምን ያደርጋሉ?
***********
የሲቢኢ ብር አገልግሎትን በመጠቀም
ለእርስዎም ሆነ ለሌላ ሰው ገንዘብ በመላክ
ያለካርድ ከኤቲኤም ገንዘብ ማውጣት ይችላሉ!
=======
የተሻሻለውን የሲቢኢ ብር መተግበሪያ ለመጫን የሚከተሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ፡
ለአንድሮይድ ስልኮች፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
ለአይፎን ስልኮች፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787