New Nilesat Frequency :NNF:

New Nilesat Frequency :NNF: ይህንን ገራሚ ραgε ❤❤ላይክ በማለት
✔የስፓርት
✔የፊልም
✔?

€ We will talk about all new frequency of nilesat
€ sometimes we talk about the easiest method to work satelites so much more

በአዲስ አቀራረብ በቅርብ ቀን ይጠብቁን።
17/06/2018

በአዲስ አቀራረብ በቅርብ ቀን ይጠብቁን።

MarkdownBot:በቅርቡ ተቋርጦ የነበረው  D movies እንደገና በአዲስ ፍሪኩዌንሲ ተመልሶ መቷል።📺 name 👉 d movies📺 frequency 👉 12605📺 pol 👉 H📺 symbol r...
30/10/2017

MarkdownBot:
በቅርቡ ተቋርጦ የነበረው D movies እንደገና በአዲስ ፍሪኩዌንሲ ተመልሶ መቷል።
📺 name 👉 d movies

📺 frequency 👉 12605

📺 pol 👉 H

📺 symbol rate 👉 27500

ምንግዜም ለወዳጆቾ ላይክ፣ሼር እንዲሁም invite ማረግዎን አይርሱ።
ሌላም ምርጥ የፊልም ቻናል መቷል ሙሉ መረጃውን ከፈለጉ 👇
Http://t.me/ethionilesat
Http://t.me/ethionilesat

LikeBot:አዲስ የአማርኛ ቻናል በናይልሳት(ethiosat🇪🇹)ስም➡️➡️ Afri healthfrequency➡️➡️ 11512pol➡️➡️ VS.rate➡️➡️ 27500በቴሌግራም ቻናላችን አዳዲስ ...
09/10/2017

LikeBot:
አዲስ የአማርኛ ቻናል በናይልሳት(ethiosat🇪🇹)
ስም➡️➡️ Afri health
frequency➡️➡️ 11512
pol➡️➡️ V
S.rate➡️➡️ 27500
በቴሌግራም ቻናላችን አዳዲስ መረጃ እየለቀቅን ስለሆነ አሁኑኑ በዚህ ሊንክ join ያርጉ።👇👇
Http://t.me/ethionilesat
Http://t.me/ethionilesat

አዲስ የፊልም ቻናል በናይልሳት ተከስቷል።ከስር ያለውን ፍርኩዌንሲ ያስገቡ።Name ▶ D moviesFrequency ▶ 11636Polirization ▶ VSymbol rate ▶ 27500 በቴሌግራ...
19/09/2017

አዲስ የፊልም ቻናል በናይልሳት ተከስቷል።
ከስር ያለውን ፍርኩዌንሲ ያስገቡ።

Name ▶ D movies
Frequency ▶ 11636
Polirization ▶ V
Symbol rate ▶ 27500

በቴሌግራም ቻናላችን አዳዲስ መረጃ እየለቀቅን ስለሆነ አሁኑኑ join ያርጉ።
Http://t.me/ethionilesat

Wow wow wow wow wow🎥 ሁለት የሚገራርሙ የፊልም ቻናሎች በ ናይልሳት ከች ብለዋል።። አሁኑኑ remote አንስታቹ ከታች ያለውን frequency አስገብተው በቤትዎ ዘና ይበሉ።👇👇👇👇...
06/09/2017

Wow wow wow wow wow

🎥 ሁለት የሚገራርሙ የፊልም ቻናሎች በ ናይልሳት ከች ብለዋል።። አሁኑኑ remote አንስታቹ ከታች ያለውን frequency አስገብተው በቤትዎ ዘና ይበሉ።👇👇👇👇
📡📺 1 .. Cairo one action
Frequency 👉 11636
Pol 👉 V
Symbol rate 👉 27500

② ② ②
📡📺 nojm hollywood
frequency 👉 12562
Pol👉 V
symbol rate 👉 27500

ለማንኛውም ፈጣን መረጃ NNF ተቀዳሚ ምርጫዎ ያርጉ።

እንዲሁም በቅርቡ የከፈትነው የቴሌግራም channel አዳዲስ መረጃዎች እየለቀቅን ስለሆነ አሁኑኑ Join ያርጉ።
Http://t.me/ethionilesat

ተከፈተ ተከፈተ ተከፈተ ተከፈተ ይኃው እናንተን ለማስደሰት እና አሪፍ አሪፍ መረጃዎችን ለናንተ በሚቻለው ፍጥነት ለማድረስ ሲባል በሌላ social media ቴሌግራም ከች ብለናል።👍👍👍ቴሌግራም...
15/08/2017

ተከፈተ ተከፈተ ተከፈተ ተከፈተ

ይኃው እናንተን ለማስደሰት እና አሪፍ አሪፍ መረጃዎችን ለናንተ በሚቻለው ፍጥነት ለማድረስ ሲባል በሌላ social media ቴሌግራም ከች ብለናል።
👍👍👍
ቴሌግራም ለአጠቃቀም ምቹና ቀለል ያለ እንዲሁም መረጃ ለመለዋወጥ ፈጣን ስለሆነ ተመራጭ አድርገነዋል። ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ።
⚠ የድሮው opera mini ተጠቃሚዎች ቴሌግራም search ማረጊያው ላይ ብለው ማግኘት ይችላሉ።

👉 http://telegram.me/ethionilesat 👈
👉 http://telegram.me/ethionilesat 👈
👉 http://telegram.me/ethionilesat 👈
👉 http://telegram.me/ethionilesat 👈
👉 http://telegram.me/ethionilesat 👈
👉 http://telegram.me/ethionilesat 👈

 ዛሬ እሁድ አለም በጉጉት የሚጠብቀው የ el-clasico ወይም spanish super cup ጨዋታ በናይልሳት ይታደሙ ዘንዳ ይህን መረጃ ይዘን መተናል👍👍✌✌  ⚠⚠አንብበው ሲጨርሱ ምንግ...
13/08/2017

 ዛሬ እሁድ አለም በጉጉት የሚጠብቀው የ el-clasico ወይም spanish super cup ጨዋታ በናይልሳት ይታደሙ ዘንዳ ይህን መረጃ ይዘን መተናል
👍👍✌✌

  ⚠⚠አንብበው ሲጨርሱ ምንግዜም ላይክ comment share and invite ማረጎን አይርሱ⚠⚠

ይህን ተጠባቂ ጨዋታ ዛሬ ማታ 5:00 ሰዐት ላይ በነዚህ HD እንዲሁም SD ቻናሎች ይመልከቱ።

📺 Name 👉 On sport HD 👈
📺 FREQUENCY 👉 10853 H 27500 👈
👍👍
📺 Name 👉 On sport sd 👈
📺 Frequency 👉 10853 H 27500👈
👍👍
📺 Name 👉 Ad sport 1 sd 👈
📺 Frequency 👉 12226 H 27500👈
👍👍
📺Name 👉 Ad sport 1 HD👈
📺 Frequency 👉 12467 H 27500 👈

እብዛኞቻችሁ በ inbox ለምን የቴሌግራም ቻናል አከፍቱም በላችሁን ነበር። በናንተው ጥያቄ መሰረት ስለከፈትን እንዲሁም ለአጠቃቀም እና ለፈጣን መረጃ አሪፍ ስለሆነ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት አሁኑኑ ይቀላቀሉን።
https://lm.facebook.com/l.php?u=https%3A%2F%2Ft.me%2Fethionilesat&h=ATMFqrJR_a6R1G7LHkPI9htbLKSPfaFtsGQZaom2u9XuttukzFYUcOCV69y2_YWAfKTX4E35cihkAvA2Rk-AhqrROT8LNYwUrvZlVgEA4hiaQ3emw5FMKu2n4bJ1k5bFM2NO6V59Us_m&s=1

ምንግዜም
New Nilesat Frequency :NNF:

  wow wow wow wow wow wow👍👍👌👌የኃው አወንደተለመደው በሌላ መረጃ መተናል።ለዛሬ የዘንላችሁ የመጣነው በናይልሳት አዲስ የፊልም እና የመዝናኛ ቻናል ነው።  አንብበው ሲጨር...
12/08/2017

  wow wow wow wow wow wow
👍👍👌👌
የኃው አወንደተለመደው በሌላ መረጃ መተናል።ለዛሬ የዘንላችሁ የመጣነው በናይልሳት አዲስ የፊልም እና የመዝናኛ ቻናል ነው።

  አንብበው ሲጨርሱ like comment share እንዲሁም invite በማድረግ ፖስት ምናረገውን መረጃ በቀላሉ ያግኙ

ይህ ቻናል በውስጡ የተለያዩ ቻናሎች ያዘ ሲሆን በጥቂቱ👇👇
① T.FILM
② T.MOVIE
③T.TAXI
④T.CINEMA
⑤ SCARY ARABIC የመሳሰሉ ይገኙበታል።

  ወደ ገደለው ስንገባ ከታች ያለውን ፍሪኩዌንሲ በማስገባት እቤቶ ቁጭ ብለው ይዝናኑ
👇👇👇

FREQUENCY 👉12604👈

POL 👉 H 👈

Symbol rate 👉27500👈

  ሁሌም አንብበው ሲጨርሱ like and share እንዲሁም ጥያቄ ካሎት comment ማረጎን በፍፁም አይርሱ

ሁልግዜም New Nilesat Frequency :NNF:

 wow wow wow wow👍👍👍✌✌✌ ቅዳሜ ለሊት የሚካሄደው እንዲሁም አለም በጉጉት የሚጠብቀውን የ el clasico ጨዋታ በቤትዎ ይመልከቱ⚠ ፓስት የምናረጋቸውን መረጃዎች LIKE, COM...
28/07/2017

 wow wow wow wow
👍👍👍✌✌✌

 ቅዳሜ ለሊት የሚካሄደው እንዲሁም አለም በጉጉት የሚጠብቀውን የ el clasico ጨዋታ በቤትዎ ይመልከቱ

⚠ ፓስት የምናረጋቸውን መረጃዎች LIKE, COMMENT, SHARE እንዲሁም INVITE በማድረግ ቶሎ ቶሎ እንዲደርስዎ ያድርጉ።

አሁን ይህንን ጨዋታ ለማየት ከናንተ የሚጠበቀው ሪሞታችሁን በማንሳት ይህን ከታች ያለውን Frequency ያስገቡ።
👇👇👇

የጨዋታው ሰዐት 🕖  ለሊት ቅዳሜ 8:35

 የሚያስተላልፈው ቻናል መረጃ

ስም 👉 On sport HD and on sport SD

Frequency 👉 10850

Pol 👉 H

Symbol rate 👉 27500

በ HD ጥራት el clasic ን እቤትዎ ይታደሙ።

እኛ ሁሌም እናንተን ለማስደሰት ቀና ደፋ ስንል እናነተም ለኛ ለፋት መተኪያ like እና share በማድረግ ይተባበሩን።።

ሁልግዜም New Nilesat Frequency :NNF:

 እንደተለመደው በሌላ መረጃ ከተፍ ብለናልለዛሬ ይዘንላችሁ የመጣነው አዲስ የአማርኛ የትምህርት ቻናል ነው። ሁሌም የምንለቀውን መረጃ ላይክ በማድረግ መረጃዎች እንደርሶ ያድርጉስም 👉 moe...
23/07/2017

 እንደተለመደው በሌላ መረጃ ከተፍ ብለናል

ለዛሬ ይዘንላችሁ የመጣነው አዲስ የአማርኛ የትምህርት ቻናል ነው።

 ሁሌም የምንለቀውን መረጃ ላይክ በማድረግ መረጃዎች እንደርሶ ያድርጉ

ስም 👉 moe

Frequency 👉 11512

Pol 👉 V

Symbol rate 👉27500

 እንዲሁም በዚህ frequency ሁሉም የኢትዮዽያ ቻናሎች ይገባሉ።

ለማንኛውም መረጃ 👇👇

New Nilesat Frequency :NNF:

Address

Addis Ababa
2468

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when New Nilesat Frequency :NNF: posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to New Nilesat Frequency :NNF::

Share