03/07/2026
🔊 ንግድዎ በፌስቡክ ብቻ ነው?
ብዙ የንግድ ባለቤቶች "ፌስቡክ ገጽ አለኝ፣ ይበቃል!" ብለው ያስባሉ።
ግን አንድ ቀን ገጽዎ ቢጠፋ ወይም ቢዘጋስ🔊
ደንበኞችዎ የት ያገኙዎታል?
🌐 ዌብሳይት የእርስዎ የራስ ዲጂታል ንብረት ነው።
🕛 24/7 ይሠራል
🚀 የደንበኞችን እምነት ያሳድጋል
🚀 ቢዝነስዎን ሙያዊ ያደርገዋል
🚀 ብራንድዎን ያጠናክራል
🚀 ፌስቡክ ሰዎች እንዲያዩዎት ያደርጋል፤ � ዌብሳይት ግን ቢዝነስዎን ያሳድጋል።
🌐 እርስዎስ ለቢዝነስዎ ዌብሳይት አለዎት? በኮመንት "አዎ" ወይም "የለም" ብለው ያሳውቁን።
📢 ለዘመናዊ ዌብሳይት፣ ERP፣ Mobile App እና ሌሎች የዲጂታል መፍትሄዎች L-QUBE Technologiesን ይከተሉ!