13/05/2026
ውድ የዚህ ግሩፕ ቤተሰቦች። አብራችሁን ስለሆናችሁ እጅግ ደስ ይለናል። እናመሰግናለን።
ለግሩፑ ጥራት ሲባል እና ትክክለኛነታቸው የተረጋገጡ
ሰራዎች፣የምትሰጧቸውን አገልግሎቶች፣ ምርቶችና ሌሎችም በተሻለ ጥራትና ትክክለኛነታቸው የተረጋገጡ
ብቻ በሚገባ እያረጋገጥን ወደናንተው ለማድረስ እኛ አድሚን እና ሞደሬተሮች ለ1 ፓስት ብር 200 ማስከፈል መጀመራችንን በታላቅ አክብሮት እየገለፅን በውስጥ መስመር ፖስት አፕሩቭ የምትጠይቁን ክፍያውን በቴሌብር ከፈፀማችሁ በኋላ ይሆናል ።
ከምስጋና ጋር !
Online Jobs In Ethiopia
"Lets Grow Together"
We respect Our Family Memebers
No more Scam Post only Genuine Posts !🙏
Also Join our Newly Launched Online Job Platform 🥰
👇
www.workipia.com