Fuetech - Ethiopia

Fuetech - Ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Fuetech - Ethiopia, Information Technology Company, piazza, Addis Ababa.

What is Open AI?OpenAIOpenAI is an artificial intelligence research lab dedicated to promoting and developing friendly A...
01/01/2023

What is Open AI?

OpenAI
OpenAI is an artificial intelligence research lab dedicated to promoting and developing friendly AI for the benefit of humanity. OpenAI was founded in 2015 by Elon Musk and Sam Altman. This startup received a $ 1 billion investment from Microsoft in 2019.

OpenAI was created in part out of the founders' fear of potential disaster as a result of the negligence and misuse of general-purpose AI. In the long term, the company pays special attention to fundamental advances in AI and its capabilities.

The company's intention to work on secure general artificial intelligence for the benefit of humanity is reflected in its intention to freely collaborate with other research organizations and individuals. Research and patents made by the company must remain open to the public unless it could adversely affect safety.

ስለ አይፎን 14 አውርተን ሳንጨርስ አይፎን 15 በቅርቡ ሊለቀቅ መሆኑን ጭምጭምታዎች እየተሰሙ ነው ! 🤔😶ለትኩስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች እና መፍትሔዎች የቴሌግራም ግሩፓችንን ከታች ያለውን ሊን...
30/09/2022

ስለ አይፎን 14 አውርተን ሳንጨርስ አይፎን 15 በቅርቡ ሊለቀቅ መሆኑን ጭምጭምታዎች እየተሰሙ ነው ! 🤔😶

ለትኩስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች እና መፍትሔዎች የቴሌግራም ግሩፓችንን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይቀላቀሉ !
https://t.me/Fuetech1 👈

Yes, the iPhone 15 rumor train is already underway.

አማዞን በህንድ ውስጥ የQVC አይነት የቀጥታ ስርጭት ግብይትን ጀመረ !
30/09/2022

አማዞን በህንድ ውስጥ የQVC አይነት የቀጥታ ስርጭት ግብይትን ጀመረ !

Amazon has launched a QVC-style livestream shopping in India, bringing an army of influencers to host videos and sell products.

The F-14 Tomcat Retired too Early
30/09/2022

The F-14 Tomcat Retired too Early

100 ዶላር =10,000 ብር ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።100 ዶላር =10,000 ብር ፡ በፋይናንስ ስርዐቱ ላይ የሚፈጸመው ወንጀል ለውጭ ምንዛሪ ጭማሪና ለኑሮ ውድነት አጋ...
29/09/2022

100 ዶላር =10,000 ብር
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

100 ዶላር =10,000 ብር ፡ በፋይናንስ ስርዐቱ ላይ የሚፈጸመው ወንጀል ለውጭ ምንዛሪ ጭማሪና ለኑሮ ውድነት አጋልጦናል ። ይህንንም መንግስት አምኗል። ከመናገር ውጪ በተግባር ላይ የማይሰማራው መንግስት እርምጃ ወስዶ ከማስተካከል ይልቅ ወሬውን ብቻ በማውራት ስራ ላይ ከመጠመዱም አልፉ በሚደለሉ ባለስልጣናትና የፖሊስ መርማሪዎች መግለጫ ከሰጠ በኋላ የአንድ ሳምንት አጀንዳ አድርጎት በሌላ አጀንዳ ይጠመዳል። ሕዝቡ በችግር ሰቆቃ ይገረፋል። መንግስት አሁንም እርምጃ ካልወሰደ በባለስልጣናት እና በጎረቤት አገራት የተዘረጋውን ኔትወርክ ካልበጣጠሰ ችግሩ ይቀጥላል።

በህገ-ወጥ የገንዘብ ማስተላለፍ ተግባር ላይ የተሰማሩ አካላት ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት በጥብቅ አሳስቧል።

አንዳንድ አካላት በህጋዊ የገንዘብ ማስተላለፍ (ህጋዊ ሀዋላ) ሽፋን የገንዘብ ማስተላለፍ አገልግሎት በመስጠት አገራችን ከተለያዩ ምንጮች ማግኘት የሚገባትን የውጭ ምንዛሪ በማሳጣት ብሎም የውጭ ምንዛሪውን በውጭ አገራት በማስቀረት የፋይናንስ ወንጀል ድርጊት በመፈፀም ላይ ይገኛሉ ብሏል አገልግሎቱ ዛሬ ባወጣው መግለጫው።

ተቀማጭነታቸውን ከኢትዮጵያ ውጭ በማድረግ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሆኑ ግብረ-አበሮቻቸው ጋር በመመሳጠር በህጋዊ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ መግባት የሚገባውን የውጭ ምንዛሪ በውጭ አገራት በማስቀረት ክፍያውን በኢትዮጵያ ብር የሚፈፅሙ መሆናቸውም ታውቋል ብሏል።

በተለይም ‘አዶሊስ’ (Adolis)፣ ‘ሸጌ’ (Shege)፣ ሠላም (Selam) እና ሬድ ሲ (Red Sea) የተባሉ እና ተቀማጭነታቸውን በውጭ አገራት ያደረጉ በገንዘብ ማስተላለፍ ተግባር ላይ የተማሩት አካላት በህጋዊ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ መግባት የነበረበትን የውጭ ምንዛሪ ለኢትዮጵያ ባንኮች የላኩ በማስመሰል ሀሰተኛ ደረሰኝ ጭምር በማዘጋጀትና በመጠቀም የውጭ ምንዛሪውን በውጭ አገራት በማስቀረት በኢትዮጵያ ውስጥ የውጭ አገራት ገንዘብ ምንዛሪ እና የኑሮ ውድነት እንዲባበስ በማድረግ ላይ መሆናቸውን አገልግሎቱ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።

በተለይም ‘አዶሊስ’ (Adolis)፣ ‘ሸጌ’ (Shege)፣ ሠላም (Selam) እና ሬድ ሲ (Red Sea) የተባሉት ገንዘብ አስተላላፊዎች በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ግብረ-አበሮቻቸው ከሆኑ ከ600 በላይ የሂሳብ ምንጮች በኢትዮጵያ ብር ክፍያ ሲፈፅሙ እንደነበርም ታውቋል።

እነዚህ አካላት አገሪቱ ማግኘት የሚገባትን የውጭ ምንዛሪ በውጭ አገራት ከማስቀረት በተጨማሪ በውጭ አገራት የቀረውና ወደ ኢትዮጵያ በህጋዊ መንገድ መግባት የነበረበት ገንዘብ የኮንትሮባንድ ንግድን ጨምሮ ለተለያዩ የወንጀል ድርጊቶች መፈፀሚያነት እንዲውል በማድረግ እና በኢትዮጵያ የፋይናንስ ስርዓት ላይ ጉዳት በማድረስ ተግባር ላይ መሰማራታቸውን መረዳት ተችሏል ብሏል።

ህገ-ወጥ የገንዘብ ማስተላለፍ ተግባርን ጨምሮ መሰል የፋይናንስ ወንጀሎች የሚፈፅሙ አካላትን እና በድርጊቱ የተሳተፉ ግብረ-አበሮቻቸውን በህግ ተጠያቂ ለማድረግ ከአገር ውስጥ ባለድርሻ አካላት እንዲሁም ከውጭ አገራት አጋር ተቋማት ጋር በማካሄድ ላይ ያለውን ሥራ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የጠቆመው የኢፌዴሪ የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት፤ አውቀውም ሆነ ሳያውቁ የወንጀል ድርጊቱ ተዋናይና ተባባሪ የሆኑ አካላት ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ በጥብቅ አሳስቧል።

ሳኡዲ አረቢያ ከፍተኛ የወርቅ እና የመዳብ ክምችት ማግኘቷን አስታወቀች !
17/09/2022

ሳኡዲ አረቢያ ከፍተኛ የወርቅ እና የመዳብ ክምችት ማግኘቷን አስታወቀች !

Saudi Arabia announced the discovery of new gold and copper ore sites in Medina on Thursday.The discoveries of gold ore were within the boundaries of Aba

በነፃ አለም ላይ የሚገኙ የሚከፈልባቸውን ሁሉንም ጣብያዎች ይመልከቱ ! 😱🔥 BARAKAT IPTV 🔥በውስጡም ያካተታቸው ቻናሎች 👇👇        🔰ETHIOPIAN CHANNEL        🔰DST...
17/09/2022

በነፃ አለም ላይ የሚገኙ የሚከፈልባቸውን ሁሉንም ጣብያዎች ይመልከቱ ! 😱

🔥 BARAKAT IPTV 🔥

በውስጡም ያካተታቸው ቻናሎች 👇👇
🔰ETHIOPIAN CHANNEL
🔰DSTV
🔰BEIN SPORT
🔰 CANAL+
🔰 OSN
🔰 YES SPORT (AMOS)
🔰 KIDS CHANNEL.....etc


✅ USERNAME 👉 ahmadPALiptvFHD
✅ PASSWORD 👉 E5rUbZZW2Z

FueTech - Ethiopia
ቴሌግራም ግሩፕ :- https://t.me/Fuetech1

The fastest memory in the world !
16/09/2022

The fastest memory in the world !

G.SKILL snatches the world record for the fastest RAM speeds.

Apple Seeds iOS 16.1Beta released.
15/09/2022

Apple Seeds iOS 16.1Beta released.

Apple released the first beta of iOS 16.1 for developers just two days after the release of iOS 16. While this update not showing many changes but as much

ጎግል ፕሌይ ስቶር ብልሽት ለማስተካከል..........................................................Google Play Store በአብዛኛዎቹ የAndroid ዘመና...
12/09/2022

ጎግል ፕሌይ ስቶር ብልሽት ለማስተካከል..........................................................
Google Play Store በአብዛኛዎቹ የAndroid ዘመናዊ ስልኮች ላይ ተጭኖ የሚመጣ ሲሆን በሆነ ምክንያት በዲቫይሱ(ስልክ ወይም ታብሌት) ላይ መሥራት ሊያቆም ሊያጋጥም ይችላል፡፡ በዚህም ምክንያት በዲቫይሱ ላይ የተጫኑ ሶፍትዌሮችን የቅርብ ግዜ ማድረግ፣ ሶፍትዌሮችን ዳውንሎድ አድርገን መጫን እና አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተሙን የቅርብ ግዜ ማድረግ አንችልም፡፡
Google Play መደብር በእርስዎ ዲቫይስ ላይ የማይሰራ ከሆነ ችግሩን ለመፍታት አንዳንድ መንገዶችን እጠቁማለሁ
1. የዲቫይሱን ቀን እና ሰዓት ቅንብር(ሴቲንግ) ያስተካክሉ
የተሳሳተ ቀን እና የጊዜ ገደብ ሲኖርዎት የGoogle አገልጋዮች ከአሳሽዎ ጋር ማመሳሰል ችግሮች ያጋጥማቸዋል ለማሰተካከል ወደ ሲስተም ሴቲንግ በመሄድ «ቀን እና ሰዓት» ማስተካከል ይጠበቅብዎታል፡፡
“Automatic date & time” and “Automatic time zone” እንዲሰራ ክፍት ያድርጉ ወይም ማኑዋሊ ቀን እና ሰዓት ያስተካክሉ፡፡
2. ጎግል ፕሌይ ስቶር ከዚህ በፊት ይዞት የነበረውን ዳታ ማጽዳት
በጎግል ፕሌይ ስቶር ላይ ከዚህ በፊት ተጠቅመናቸው የነበረው ሶፍትዌሮች ዝርዝ ይዞ ይቀመጣል(Cached data) ይሄ በምንፈልገው ጊዜ በፍጥነት ለመክፈት ኢንተርኔት ግንኙነቱ ፍጥነት ባይኖረውም ይረዳናል ነገር ግን Cached data አንዳንድ ጊዜ በPlay Store ላይ ችግር ይፈጥራል፡፡ በGoogle Play ላይ Cached data ለማጽዳት እነዚህን ደረጃዎች ይከተሉ:
ደረጃ # 1: ሲስተም ሴቲንግ
ደረጃ # 2: አፕስ (Apps)
ደረጃ # 3: Google Play Store ይክፈቱ
ደረጃ # 4: ስቶሬጂ በመክፈት “CLEAR CACHE“.
3. የቅርብ ግዜ የሆነ ጎግል ፕሌይ ስቶር መጫን
በየጊዜው ሶፍትዌሮችን የሚሰሩ ዴቨሎፐሮች ለሰሩት ሶፍትዌር የቅርብ ግዜ ማድረጊያ አብዴተር የሚለቁ ሲሆን በዚህ የቅር ማድረጊያ ላይ የተለያዩ ችግሮች ለመፍታት የሚያስችል ይካተታል፡፡.
በተመሳሳይ መልኩ Google የ Play ስቶር አብዴተር በየጊዜው የሚያወጣ ሲሆን እንደሚኖሩበት አገር የሚለቀቀው አብዴት ሊዘገይ ይችላል በቀጥታ የቅርብ ማድረጊያውን(APK ፋይል) ማግኘት ከቸኮሉ APKMirror በማለት ኢንተርኔት መጠቀሚያ ብሮውዘር ላይ ፈልገው ማውረድ ይችላሉ፡፡
4. ጎግል ፕሌይ ስቶር ወደነበረበት የመጀመሪያው ቨርዥን መመለስ
አንዳንዴ የቅርብ ጊዜየተደረገ የጎግል ፕሌይ ስቶር ስሪት በርካታ ችግሮችን ሊያመጣ ይችላል ስለሆንም አብዴት የተደረገው በማጥፋት ዲቫይሱን ስንገዛ የነበረውን(factory version ) ጊዜ መመለስ፡፡ እነዚህን ደረጃዎች በመከተል እናጥፋ:
ደረጃ # 1: ሲስተም ሴቲንግ
ደረጃ # 2: አፕስ (Apps)
ደረጃ # 3: Google Play Store ይክፈቱ
ደረጃ # 4: "Uninstall Updates"
5. ጎግል ፕሌይ ሰርቪስ መስራቱን ማረጋገጥ
Google Play Services ዋናው ተግባራት የGoogle አገልግሎቶች የሆኑትን Google Play ስቶር፣ ጎግል ማፕ፣ ጎግል ፕላስ ወዘተ አገልግሎቶች አውቶማቲካሊ ግንኙነት እንዲያደርጉ እና አብዴት የሚያደርግ የሚረዳ በመሆኑ እንደ ተጨማሪ መፍትሄ በመውሰድ Google Play Services መስራቱን ያረጋግጡ፡፡
6. ጎግል ፕሌይ ስቶርን ዘግቶ መክፈት
ይህ በአብዛኛው ተጠቃሚዎች የሚተገበሩበት የተለመደ ዘዴ ነው፡፡ ማድረግ ያለብዎት ነገር Google Play Storeን በመዝጋት እንደገና ማስጀመር( ለሌሎች አፕ ይሰ

ማዕቀብ አጠንክሮ ያፈረጠማት ኢራን ! ‼️_______________________ #ኢራን 2 የአሜሪካን ድሮኖችን ማርካ አንድ የአሜሪካ ድሮን ማጋየ*ቷን አስታወቀች።ኢራን ከዱባይ ወደ ሚዋሰኑበት...
12/09/2022

ማዕቀብ አጠንክሮ ያፈረጠማት ኢራን !

‼️
_______________________
#ኢራን 2 የአሜሪካን ድሮኖችን ማርካ አንድ የአሜሪካ ድሮን ማጋየ*ቷን አስታወቀች።

ኢራን ከዱባይ ወደ ሚዋሰኑበት የባህር ክልል የተጠጉ 2 የአሜሪካ እጅግ ዘመናዊ (የባህር ድሮኖች) በኢራን ተደርገው ተይዘዋል። ሌላ የአሜሪካ ድሮን ዛሬ በኢራን Bavar_73 ተመቶዋል።

በዚህ ሳምንት ብቻ አሜሪካ ላይ 2 ጊዜ የባህር ጥቃት የደረሰ ሲሆን፤ አሜሪካ በፐርሺያ ገልፍ (የአረብ ባህረ ሰላጤ) ከግማሽ ክፍለ ዘመናት በላይ የነበራት የባህር የበላይነት በኢራን እየተነጠቀች መሆኑን ትናንት ዘግቦ ነበር።

ዛሬ የ IRGC አዛዥ Major general Hussen Hatami ጠቅሶ እንደዘገበው የኢራን አየር መከላከያ ጋር የሚፎካከር ፀረ አየር ሀይል ያለው ሀገር ምድር ላይ የለም በድሮን ዘርፍ ኢራንን የምትፎካከረው ቱርክ ብቻ ናት። በሚሳኤል ቴክኖሎጂ ዘርፍ ኢራን ጋር ተቀራራቢ አቋም ያላት ብቸኛ ሀገር ራሺያ ናት። አለም ላይ እጅግ የተቀናጀ ባህር ሀይል እና ሀይለኛ ባህር ሰርጓጅ ካላቸው 4 ሀገሮች አንዷ ኢራን ናት።

የኢራን ወታደራዊ ጡንቻ መፈርጠም የቅርብ ጊዜ ክስተት መሆኑን ጠቁሞ አሜሪካ እስራኤል እና ጎረቤት የአረብ ሀገራት ላይ ከባድ ራስ ምታት እየፈጠረ መፍትሄ አልባ ጉዳይ እየሆነ መዝለቁን እንደቀጠለ ነው ብሎዋል።

የኢራን መከላከያ ሚኒስትር ከትናንት ወዲያ ሀያል ነን የሚሉ ራሺያ ቻይናና የመሳሰሉት ሀገራት የኢራን ዘመናዊ መሳርያዎችን እየገዙ መሆኑን ጠቁሞ በዚህ አመት ብቻ ከሽያጭ 4.8 ቢሊዮን አግኝተናል ሲል አስታውቆአል።

Here comes a significant debate that has erupted as a result of an artist winning a fine arts competition with "his" AI-...
11/09/2022

Here comes a significant debate that has erupted as a result of an artist winning a fine arts competition with "his" AI-generated artwork.

Few weeks ago, I shared Mid Journey, the “AI artist” with some arts I "created" using the engine. Just a few days ago, one artist utilized this AI engine to win a fine-arts competition with this work. Was it unethical? Was it moral? Was it cheating? Some critics compared it to "joining a marathon race and driving a Lamborghini to the finish line while the competitors are running bare foot," and the victory is a danger to all human artists.

When the artist submitted his piece named "Théâtre D'opéra Spatial" for the competition, the judges chose it right away, beating out 20 other artists in the "digitally manipulated photography" category to take first prize.

The creative community is outraged, and some are even arguing that AI-generated art should have its own category in future competitions.

The idea that AI-generated art should be deemed automated plagiarism is because it is based on millions of ingested artworks that are then mass-parroted has sparked deeper anxieties of decimating people's creative effort, blurring the limits of reality, or suffocating human creativity.

Thoughts?

Address

Piazza
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fuetech - Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Fuetech - Ethiopia:

Share