Link Tech ETH

Link Tech ETH information communication technology , Computer science and Enginnering

በኢትዩጵያ የመጀመሪያው F35 RC ጀት በተሳካ ሁኔታ አብርሪያለሁ።ይህ የኔ የጀት ፕሮጀክት ከ8 ሙከራ ቡሃላ በ9ኛው በተሳካ ሁኔታ ከመሬት ተነስቶ በረረ! ✈️ነገር ግን ይህ መጨረሻ አይደለም...
09/03/2026

በኢትዩጵያ የመጀመሪያው F35 RC ጀት በተሳካ ሁኔታ አብርሪያለሁ።

ይህ የኔ የጀት ፕሮጀክት ከ8 ሙከራ ቡሃላ በ9ኛው በተሳካ ሁኔታ ከመሬት ተነስቶ በረረ! ✈️
ነገር ግን ይህ መጨረሻ አይደለም — መጀመሪያ ብቻ ነው።

የኔ የመጨረሻ ግብህ ምንድነው ብለው ለሚጠይቁ ግቤ ኢትዮጵያ በአየር ቴክኖሎጂ ጠንካራ ኃይል እንድትሆን ማግደል ነው።

ታሪክ ያሳያል፤ አንድ ሰው ያለው ራዕይ አገርን ሊቀይር ይችላል።
2005 ዓ.ም. አንድ ተማሪ የነበረው Selçuk Bayraktar በትንሽ የድሮን ፕሮቶታይፕ ጀመረ።
ዛሬ ግን ቱርክ በድሮን ቴክኖሎጂ ዓለም ውስጥ ታላቅ ኃይል ሆናለች።

እኔም የምሰራው ይህን መንገድ በመከተል ነው።
ዛሬ ትንሽ RC ጀቶች ነው፤
ነገ ግን የኢትዮጵያን አየር ኃይል እና አቪዬሽን ቴክኖሎጂ ለማጠናከር የሚረዳ ትልቅ ራዕይ ነው።

አንድ ቀን ኢትዮጵያ ደግሞ ሰማይን ትቆጣጠራለች። ✈️

ቀጣዩ ፕሮጀክት ከዚህ የበለጠ
- ትልቅ
- ኃይለኛ
- የበለጠ የተራቀቀ

ይሆናል።

ይህን ራዕይ ለመቀጠል ድጋፍዎ እጅግ አስፈላጊ ነው።
ከዓለም ውጭ ያሉ ሰዎች በ https://buy.stripe.com/5kAaGK6sV4pjaUo001 Stripe አካውንት ስፖንሰር መሆን ይችላሉ።

ለተጨማሪ መረጃ ወይም ለመገናኘት
Telegram:

እንደ አንድ ሆነን ብንሰራ — ትልቅ ነገር እንገነባለን። 🚀
#ኢትዮጵያ #ቴክኖሎጂ

Which topology is most expensive?A. BusB. StarC. RingD. MeshComment your answer below 👇
09/02/2026

Which topology is most expensive?
A. Bus
B. Star
C. Ring
D. Mesh

Comment your answer below 👇

Protocols for Networking
21/11/2025

Protocols for Networking

18/11/2025
Types of data type
18/11/2025

Types of data type

።
01/11/2025

31/10/2025

7. Hard Disk is which type of device?
A) Input
B) Output
C) Storage
D) Display

Quiz
30/10/2025

Quiz

Different Types of Computers 👉🖥️💻
29/10/2025

Different Types of Computers 👉🖥️💻

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Link Tech ETH posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Link Tech ETH:

Share