27/09/2026
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን!
በዚህ የበዓል ቀን፣ በሥራዎቻችን ሁሉ መተሳሰብ፣ ትብብር እና ብርሃን እንዲሞላን እንመኛለን። ተግባር ዲጂታል ሶሊሽን ለደንበኞቻችን እና አጋሮቻችን ሁሉ መልካም የመስቀል በዓልን ይመኛል።
መልካም በዓል! 🌿
#ተግባርዲጂታልሶሊሽን #መስቀል #የመስቀልበዓል #ኢትዮጵያ #ተግባር