Ashenafi Arja

Ashenafi Arja Ab Picture

Now is the time to have fun.
20/04/2026

Now is the time to have fun.

Follow
01/04/2026

Follow

አረ አምልኮ
26/02/2026

አረ አምልኮ

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

 #ህክምናዬAi ወይስ , ዘማሪያንለማየት ፍጠኑ
24/02/2026

#ህክምናዬ
Ai ወይስ , ዘማሪያን
ለማየት ፍጠኑ

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

የተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ የአስከሬን ሽኝት ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው ***************ከትናንት በስቲያ ድንገተኛ ኅልፈቱ የተሰማው ተወዳጁ የኪነ-ጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወር...
18/01/2026

የተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ የአስከሬን ሽኝት ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው
***************

ከትናንት በስቲያ ድንገተኛ ኅልፈቱ የተሰማው ተወዳጁ የኪነ-ጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ የአስከሬን ሽኝት ሥነ-ሥርዓት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እየተካሄደ ይገኛል።

በፊልም እና ቴአትር ተዋናይነት፣ በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት እና በሌሎች የጥበብ ሥራዎቹ ስመጥር እና ተወዳጅ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ሕመም ጥር 8 ቀን 2018 ዓ.ም በድንገት ሕይወቱ ማለፉ ይታወሳል።

በላሉ ኢታላ

#ነፃነትወርቅነህፍስህ ゚viralシfypシ゚viralシ

አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየአዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ገለጸ። አ...
16/01/2026

አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ገለጸ።

አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት፣ በተዋናይነትና በሌሎች የጥበብ ስራዎቹ በኪነ ጥበቡ ቤተሰብ ዘንድ ይታወቃል።

ሁለገቡ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ለበርካታ ዓመታት በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈውን የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ በመሆን እያገለገለ ነበር።

አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ በፊልም እና በቴአትር ስራዎቹ እጅግ ተወዳጅ የነበረ ሲሆን፤ ሲቲ ቦይስ፣ ሳልነግራት፣ ያንቺው ሌባ 2፣ ኤፍቢአይ፣ ሚስተር ኤክስ፣ ቾምቤ እና ሌሎችም ድንቅ ብቃቱን ያሳየባቸው ፊልሞች ናቸው።

ፍሬሽ ማን ከህዝብ ጋር ያስተዋወቀው የቴአትር ስራው ነው።

አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ባለትዳርና የ3 ልጆች አባት ነበር።

😭😭😭
15/01/2026

😭😭😭

የቤተክርስቲያኒቱ መደበኛ ፕሮግራሞች ማክሰኞ ከሰዓት 10:00_2:00 አርብ ከሰዓት 10:00_2:00 እሁድ ከሰዓት 10:00_2:00 በእነዚህ ቀናቶች በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ https://www.youtube.com/...

እንዲህ ይቻላል እንዴ
16/12/2025

እንዲህ ይቻላል እንዴ

PROPHET BEREKET FANTA Thank You For watching Our Youtube Channel and Please subscribe To get New Videos On this Channel presents Powerful Prophecies,Del...

ድንቅ ነው
09/12/2025

ድንቅ ነው

Enjoy the videos and music that you love, upload original content and share it all with friends, family and the world on YouTube.

08/12/2025

Address

Lafto
Addis Ababa
1000

Telephone

+251937213442

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ashenafi Arja posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ashenafi Arja:

Share