06/08/2026
በሺዎች የሚቆጠሩ የወረቀት ካርዶችን ወደ ዲጂታል መቀየር ራስ ምታት ሆኖብዎታል? 😟 "በባዶ ነው የምጀምረው? መረጃዎቼስ ቢጠፉብኝስ?" ብለው አይስጉ! የ Bego ቴክኒክ ቡድን በአካል ክሊኒክዎ ድረስ በመምጣት የድሮ መረጃዎችን በሙሉ በነፃ በጥራት ወደ ሲስተሙ ያስገባልዎታል። ✨
🎯 ዛሬውኑ bego.et ላይ ለ30 ቀን ነፃ ሙሉ ሙከራ ይመዝገቡ!