ወንቅ እሸት ገብርኤል

ወንቅ እሸት ገብርኤል ከ 99 ውሸት አንዲት እውነት

https://youtu.be/lSgYthA6kN8
27/09/2022

https://youtu.be/lSgYthA6kN8

ለእይታ የሚማርክ ነፍስን የሚያድስ በተረጋጋ መንፈስ አንድ አይነት አካሄድ አንድ አይነት ድምጽ

ላልሰሙት እናሰማ ሼር ፖስት እናድርገው !!! በዚህ መርሃግብር መቅረት ያስቆጫል ቤተክርስቲያን ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ብለን በልብም በአፍም ቃል የገባን አደራ እንዳትቀሩ  #መስከረም 8 ቀ...
16/09/2022

ላልሰሙት እናሰማ ሼር ፖስት እናድርገው !!! በዚህ መርሃግብር መቅረት ያስቆጫል ቤተክርስቲያን ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ብለን በልብም በአፍም ቃል የገባን አደራ እንዳትቀሩ #መስከረም 8 ቀን 2015 ዓም ከቀኑ 8፡00 በጅጅጋ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን #የግቢ ትዝታ
ዋ ግቢ ጉባኤ
ያኔ ፍረሽ ሳለን ግቢ ስንገባ
ከሩቅ ተቀብላ ሆዳችን ሣይባባ
በዝማሬ አድምቃ እግራችንን አጥባ
ትቀበለን ነበር በልጆቿ ከባ
ለብዙ ችግሮች እንዳንሆን ሠለባ
" ት ዝ አለኝ"
የአቀባበል ለዛው ሁላችን ደስ ብሎን
በግራና በቀኝ ቆመን ተሰልፈን
ጂሲና ሲነሮች እግር እያጠብን
አዲሶች ሢመጡ አቤት ደስታችን
ክፍላት ይደራጃል እንደ አገልግሎቱ
እንዴት ይረሳኛል የቅስቀሳ ሰዓቱ
አሁንም ትዝ...ዝ ይለኛል
ሁሉም በየክፍላት የጠዋት ፀሎቱ
ለኪዳን ቅስቀሳው ሁሌም በጠዋቱ
ሁሌም ጠዋት ማታ የመዝሙር ጥናቱ
ደሞስ ጠዋት ማታ የአብነት ትምህርቱ
የፍቅር መዕዱ አጋፔ ሥርዓቱ
የጧፍ አመራረት ሐሙስ ከሰዓቱ
ነዳያንን ማስፈሰክ ለስቅለት ልደቱ
የጂሲ ፕሮግራም በየሁለት ሳምንቱ
ስንቱን ልዘርዝረዉ ደሞ ስንቱ ስንተቱ
ያ ሁሉ ናፈቀኝ ጠማኝ እንደ ዉሃ
እኔማ ሄጃለሁ ከአለም ከተማ
"ሐረማያ ዩኒቨረሲቲ ገቢ ጉባኤ"
እስኪ ልጠይቅሽ ?
እንደምን ከርመሻል እናቴ እንዴት ነሽ ?
በአዲሱስ ዘመን ጉባኤው ሰፋልሽ?
ሄደው የነበሩት ልጆችሽ መጡልሽ?
አዲስ አባላትስ ተሰባሰቡልሽ?
እንደተለመደዉ ከተኩላ አስመለጥሽ?
በይ አቅፈሽ አቆይ ሰብስበሽ በጉያሽ
እ...ኔ...ማ
አለሁ ሰይመቸኝ እያልኩኝ ባገኝሽ
ግ ን
ላገኝሽ አልቻልኩም ልቤ እየናፈቀሽ
ሸኝተሽናልና ከቤትሸ መርቀሽ
ቤተክርስቲያንን ለረሳ ቃል አስገብተሽ
መላ ገፄን ሁሉ ባባቶሽ ባርከሽ
የማልችለውን አደራ መስቀል አሸክመሽ
ብቻ አለሁ ሳስብሽ
ተኩላ እንዳይበላኝ በየቀኑ ስሸሽ
ወስብሃት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድነግል
ወለመሰቀሉ ክቡር
፡፡፡አሜን https://t.me/jjugg_1999

https://youtu.be/oAr-BH73_lY
26/08/2022

https://youtu.be/oAr-BH73_lY

መታሰቢያነቱ ሐምሌ 28 ቀን 2010 ዓም በሔጎ ለተቃጠሉ አብያተ ክርስቲያናት እና ህይወታቸውን ላጡ ህዝበ ክርስቲያኖች የተዘጋጀ መርሃግብር

የሚናገሩትን አያዉቁምና ይቅር በላቸውለእኛም ከከብቶች ጋር የኖርነውን እድሜ አትቁጠርብን
12/04/2022

የሚናገሩትን አያዉቁምና ይቅር በላቸው
ለእኛም ከከብቶች ጋር የኖርነውን እድሜ አትቁጠርብን

07/04/2022
05/03/2022
23/02/2022

Address

Addis Ababa

Telephone

+251925678449

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ወንቅ እሸት ገብርኤል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share