NEEW Ethiopian offical group

NEEW Ethiopian offical group New Economic Evolution of the World(NEEW)

ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬ እንደ ክሪፕቶከረንሲ አይነት ቶክን የሚባል እጅግ አትራፊ የሆነ ትሬድ የሚደረግ ገንዘብ በቀላሉ የምናገኝበት ነው  አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያው የሆነ በኢትዮጵያ...
11/06/2021

ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬ እንደ ክሪፕቶከረንሲ አይነት ቶክን የሚባል እጅግ አትራፊ የሆነ ትሬድ የሚደረግ ገንዘብ በቀላሉ የምናገኝበት ነው አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያው የሆነ በኢትዮጵያውያን የተሰራ አክሱም ቶክን (AXUM TOKEN) ይዤላችሁ መጥቻለሁ ከታች ያሉትን በመከተል ነፃ 10 ሰዎች 50 AXUM TOKEN 100 ሰዎች 10 AXUM TOKEN ታገናላችሁ
-ፕለይስቶር ላይ TRUST WALLET አውርዱ እና ይመዝገቡ
- ውስጥ ከገቡ በዋላ ከጫፍ ሰረዝ ሰረዝ ምልክቱን ይጫኑ
- ክፍት መፃፊያ ሲመጣልዎት ከታች ያለውን በስርዓት ሲያስገቡት AxumCoin(AXM) የሚል ሲመጣሎት ይጫኑት
- receive የሚለውን በመጫን የሚመጣልዎትን copy በማለት በ telegram ላይ ይላኩልን

[Forwarded from AxumCoin Announcement]አክሱምኮይን(AXM) ማስታወቂያአክሱምኮይን(AXM) የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ኤሌክትሮኒክስ ገንዘብ(cryptocurrency ) ሲሆን ...
08/06/2021

[Forwarded from AxumCoin Announcement]
አክሱምኮይን(AXM) ማስታወቂያ

አክሱምኮይን(AXM) የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ኤሌክትሮኒክስ ገንዘብ(cryptocurrency ) ሲሆን አክሱም ኮይን binance smart chain ላይ የሚሰራ smart contract ሲሆን 300,000,000 (ሶስት መቶ ሚሊዮን) ጠቅላላ ብዛት ብቻ ይይዛል።
አክሱምኮይን በ 1 ወር ጊዜ ውስጥ በተለያዩ አለምአቀፍ መለዋወጫዎች(exchange) ላይ ይመዘገባል። ይህ ከመሆኑ በፊት በ 1 ወር ጊዜ ውስጥ ኢንቨስት ማድረግ ለሚፈልጉ በሽያጭ እና ለማስተዋወቂያ በስጦታ (airdrop) መልክ ለሰዎች ይተላለፋል።እንዲሁም በ pancakeswap ላይ መግዛት የሚቻል ሲሆን ለሀገር ውስጥ ደግሞ ከሰዎች ላይ መግዛት ይቻላል።

💰1AXM=1BIRR

የመሸጫ ዋጋ ሲሆን ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው ከ10,000 AXM ጀምሮ ነው!

& 10 AXM TOKEN airdrop

You can contact right away.

26/05/2021

Axumcoin is a digital currency based in ethiopia

13/05/2021


soon

05/12/2019
New Economic Evolution of the world(NEEW)-Ethiopiaለበለጠ መረጃ              +251936544765(eyob)
05/12/2019

New Economic Evolution of the world(NEEW)-Ethiopia
ለበለጠ መረጃ
+251936544765(eyob)

05/12/2019
🔆ለምሳሌ ለመጥቀስ ያህል፦=================ሩሲያ፣ ታንዛኒያ ፣ ቤላሩስ፣ አየር ላንድ፣ ዩክሬን፣ ቱርክ፣ ኢጣሊ ፣ ኢትዮጵያ፣ ኢንዶኔዥያ፣ፊሊፒንስ፣ ህንድ፣ ካዛኪስታን፣ አውስትራሊያ ...
03/12/2019

🔆ለምሳሌ ለመጥቀስ ያህል፦
=================

ሩሲያ፣ ታንዛኒያ ፣ ቤላሩስ፣ አየር ላንድ፣ ዩክሬን፣ ቱርክ፣ ኢጣሊ ፣ ኢትዮጵያ፣ ኢንዶኔዥያ፣ፊሊፒንስ፣ ህንድ፣ ካዛኪስታን፣ አውስትራሊያ .. ...

💠በቅርቡ በ U.A.E የመጀመሪያውን ፕሮጀክት ሰርቶ አጠናቋል።
( At Sharjah near to Dubai)

🔰የ business ideology፡
================

ስካይ ዌይ በ አሁን ስኣት ከ 20 (ሃያ) በላይ የ ኢንቨስትመንት ሴክተሮች ላይ ይሰራል።

💠ዋና አላማው:
=========

♻️We save the planet በሚል መሪ ቃል
ሰላም፣ ጤና ና ሀብትን ለአለም ህዝብ ማጎናፀፍ ነው::

ለ አለም ህዝብ፦
✍ስለ ኢንቨስትመንት
✍ገንዘብን እንዴት ማግኘት እንደሚቻል
✍በእውቀት የዳበረ ህብረተሰብ መፍጠር

♻አለማችንን ለሰው ልጆች ምቹ ማድረግ ( በተለይ በ ትራንስፖርቱ ዘርፍ ) እና

🏞የአለምን ህዝብ ስለ finance management ና ኢንቨስትመንት ትምህርቶች (Wealth Creation Education) መስጠት ነው።

🔰Business plan(የ ገበያ እቅድ):
=====================
ስካይ ዌይ ሁለት አይነት passive income ማግኛ ሲስተሞች አሉት።

1⃣SWIG
2⃣CRU

1⃣ SWIG ካሉት ከ 20 በላይ ኢንቨስትመት ሴክተሮች(ዘርፎች) በ አንዱ ላይ የሚሰራ ነው።

ስካይ ዌይ ትራንስፓቴሽን (ባቡር) ላይ ይሰራል።

ይህም ባቡር የሚጓዘው ከላይ እንደገለፅነው ከ መሬት ከፍ ብሎ(15m ና በላይ) ሲሆን በመሬት ላይ የሚደርሰውን አደጋ ና የ ትራፊክ ፍሰት መጨናነቅን ይቀንሳል።
🏙ዱባይን ጨምሮ ብዙ የ አለማችንን ከተሞች እያስዋበ ይገኛል።
SWIG ካሉት 15 stages 8ኛው ላይ ይገኛል።
Swig quarterly lifetime dividend ይከፍላል።

2⃣CRU
ይህ ከ20+ ሴክተሮች ላይ የሚሰራ፤
80 ቢሊዮን ሼር (Cru) ያለ ሲሆን አንድ (1) CRU የ አንድ ሼር መጠንን (equity share) ይገልፃል፡፡

በ አሁን ሰዓት ( Nov21,2019) Skayway የሚሸጠው Education information product (EIP) ነው።
ይህንን EIP ስንገዛ CRU በbonus መልክ ይሰጠናል።

ከዚህ በተጨማሪ ትምህርቶችም ይሰጣሉ(online ና offline) ።
ይህንን education information product (EIP) ሲገዛ Co Owner ይሆናል ፤ የCo-Ownership ሰርተፊኬትም ይሰጣል (online)።

Cru ካሉት stages የመጨረሻው 8ኛው stage ላይ ይገኛል።
ከ 80B Cru ይህን ፅሁፍ እያዘጋጀን በነበረበት ጊዜ 26B ለ Co owners የተሰጡ ሲሆን 30B ላይ ያበቃል።
*⃣B=ቢሊዮን

💰የ CRU EIPs ከ 53$ እስከ 8,000$+ ይሸጣል
(ትንሹ ኢንቨስትመንት 53$ ሲሆን
ትልቁ 8,000$+ ነው)

በየደቂቃው ብዛት ያላቸው EIP እየተሸጡ ይገኛሉ።
ይህም ፕላን EIP ተብሎ የሚጠራበት ምክንያት አሁን ላይ እየተሸጠ ያለው education package ስለሆነ ነው።

N.B:
✳️በ Co-Owner ና shareholder መካክል ትልቅ ልዩነት አለ።
Co owner የመስራችነት ፅንሰ ሃሳብ ሲኖረው shareholder ደግሞ ባለ ድርሻነትን ይገለፃል።
Co owner በመሆን ብቻ የሚገኝም ተጨማሪ ጥቅማጥቅም ይኖራል።

🔰ስለ Crypto unit(CRU) ስንመለከት:
===================
1CRU ከ 1$ እስከ 1250$ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃ እስከ 2028G.C program ወጥቶለታል።

❇️ለምሳሌ:
=====
አንድ ሰው ዛሬ 100$ EIP

🌎SKYWAY INVESTMENT GROUP (SWIG) ማን ነው ?===================      ⏱November 21,2019N.B: ==="ይህንን ፅሑፍ የምናቀርበው ስለ SWIG አጠቃላይ...
03/12/2019

🌎SKYWAY INVESTMENT GROUP (SWIG) ማን ነው ?
===================
⏱November 21,2019

N.B:
===
"ይህንን ፅሑፍ የምናቀርበው ስለ SWIG አጠቃላይ መረጃዎችን ለማድረስ ነው።"

🔰መግቢያ፡
========
⚪️በ አለማችን ላይ በተለያየ ጊዜ በልዩ ልዩ ዘርፍ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች፣ ፈጠራዎች (innovations) ና የቢዝነስ ፅንሰ ሀሳቦች ይፈልቃሉ። ብዙዎችንም ወደ ታላቅ የኢኮኖሚ ልዕልና ሲያሸጋግር ይስተዋላል። በተለይ ክራውድ ፈንዲንግ (crowd funding ) ኢንቨስትመት መስፋፋት ጋር ተያይዞ ብዙዎች ከትንሽ ተነስተው ወደ ታላቅ የሀብት ማማ ላይ መውጣት የሚችሉበት ሁኔታ እየተፈጠረ ይገኛል።

⚪️ስካይ ዌይ (SWIG) አዳዲስ ፈጠራዎችን (innovations) ና የቢዝነስ ፅንሰ ሃሳቦችንም ይዞ መጥቷል።

🌍የስካይ ዌይ አመሰራረት፡
================

ስካይ ዌይ እ.ኤ.አ በ 2014 የተመሰረተ ሲሆን መስራቾቹም:

🌹አንድሬይ ሆቭራቶቭ (Andrey Khovratov) የ Swing CEO እና መስራች፣

🌹 ዶክተር አናቶሊ ዩኒስኪ ( Dr. Anatoly Yunitskiy) የ Sky way technology ፈጣሪ ፤

✅ዶ.ር ዩኒስኪ በ ኢንጂነሪንጉ ዘርፍ ከ 40 አመታት በላይ ልምድ ያላቸው፣
👌150 በላይ ፈጠራ (ግኝት) ባለቤት፣
👌ከ 100 በላይ በ አለማቀፍ ደረጃ patent ያገኙ፣
🌐በ UN(United Nations) 1Million$ ያገኙ ሲሆኑ: እንዲሁም የ400 ቢሊዮን ዶላር ፓተንት መብት የተሰጠው ነው ።

✅ የስካይ ዌይ ቴክኖሎጂን ፅንሰ ሃሳብ የጠነሰሱት እ.ኤ.አ ከ 1978 ጀምሮ ነው ።

✍Andrey Khovratov የ ስካይ ዌይ ኢንቨስት ግሩፕ CEO ከ 20 ዓመት በላይ ልምድ ያላቸው ፣
✍ኢንተርፕረነር ና Multi Millionaire
✍እንዲሁም Academy of the private investors ን ለመክፈት የቻሉ ናቸው።

🌍እነዚህ ሁለት ታላላቅ ሰዎች በመገናኘት በ 2014 G.C የ አለማች ታላቁን ፕሮጀክት/ካምፓኒ መመስረት ችለዋል።

🌏ዋና መቀመጫውን ና Eco Techno park ን (36.86 Hectares ) በ አውሮፓዊቷ ሃገር ቤላሩስ ሚኒስክ ላይ አድርጎ በተለያዩ የአለማችን ክፍለ ሃገራት ላይ ቢሮውን በመክፈት እየሰራ ይገኛል።

(The Eco Techno Park is located in Myrina Gorka, Belarus)

🌍Sky way technology:
================
✍በዶ.ር አናቶሊ ዩኒስኪ ዲዛይን የተፈጠሩ የ አለማችንን የ ትራንስፖርት ችግር እፎይ የሚያስብሉ ከ መሬት በላይ በ ከፍታ ላይ የሚሄዱ ሙሉ ለሙሉ automatic የሆኑ ባቡሮቹን ለ አለም አበርክቷል።

✍ከ ትራፊክ አደጋ ነፃ የሆኑ (Zero accident rate)
✍በመሬት ላይ ያሉ infrastructure የማይነካ
✍ከትራፊክ ፍሰት ችግር ነፃ የሆነ
✍ጊዜ ና ገንዘብ ቆጣቢ ቴክኖሎጂ ነው።

🚅እነዚህ ባቡሮች የተለያየ መጠንና ፍጥነት እንዲሁም የተለያየ አገልግሎት ያላቸው ሲሆን

🚝 ከሁሉም ፈጣን የሆኑት በ ሰዓት እስከ 500(አምስት መቶ) ኪ.ሜ ይጓዛሉ(500km/hr)።

✅ከማንኛውም አየር ንብረት ጋር ተስማሚ ናቸው።
🛤 በማንኛውም አይነት መልከዓ ምድር ላይ መጓዝ የሚችል ነው።


🌎የስካይ ዌይ አለማቀፍ ፕሮጀክቶች🌍
=====================
ይህንን ፅሁፍ እስከ አዘጋጀንበት ጊዜ ድረስ የተለያዩ 300(ሶስት መቶ) ስምምነቶችን በ 17 አገራት ላይ አድርገዋል።

ይህም የህጋዊ ሰውነቱን ለማረጋገጥ ና ስለ Co owner ወይም ቢዝነስ አጋር ሙሉ መረጃ ስለሚያስፈልግ ነው።🛑እድሜ 18+✍ሙሉ መረጃ ከተሟላ በኋላ አቅምን ባገናዘበ መልኩ  53$ እስከ 8,0...
03/12/2019

ይህም የህጋዊ ሰውነቱን ለማረጋገጥ ና ስለ Co owner ወይም ቢዝነስ አጋር ሙሉ መረጃ ስለሚያስፈልግ ነው።

🛑እድሜ 18+

✍ሙሉ መረጃ ከተሟላ በኋላ አቅምን ባገናዘበ መልኩ 53$ እስከ 8,000$+ ኢንቨርስት ማድረግ ይቻላል...

✍Back office ላይ ያሉትን መረጃዎች በደንብ ማንበብ ፤ ግልፅ ያልሆኑ ነገሮች ካሉ እዛው back office ላይ ቀጥታ ጥያቄ መጠየቅ ና አፋጣኝ ምላሽም ማግኘት ይቻላል።

🌺ሌላም ቢዝነስ አጋር መጋበዝ ና የተለያዩ አመርቂ ቦነሶችንም ማግኘት ይቻላል።

🏦ክፍያ ለመፈፀ የሚያስችሉ በርካታ መንገዶችም ተቀምጠዋል አመቺ በሆነው መጠቀም ይቻላል💵

🇪🇹ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ለጊዜው ባለው ነባራዊ ሁኔታ ክፍያ የሚፈፀመው በ Cryptocurrency ( ቢትኮይን፣ ላይት ኮይን ፣ ቢትኮይን ካሽ ፣ ኢትሪየም....) ነው።

🔰Additional income streams (ተጨማሪ ገቢ ማግኛ አማራጮች)♻️
==================

♻️እንደሚታወቀው በ አለማችን ላይ ያሉ ካምፓኒዎች በተለያዩ መንገዶች ቢዝነሳቸውን ለማስፋት ና ትርፋማነታቸውን ለማሳደግ የማስታወቂያ (promotion) ስራዎችን ያሰራሉ።

⚪️በዚህም advertisement ለሚሰሩላቸው የተለያዩ ክፍያዎችን ይከፍላሉ።

Skyway income stream (marketing plan)
==================

ስካይ ዌይም የተለያዩ active income (promotion) ማግኘት የሚቻልበትን ሁኔታ ፈጥሯል:

✔️ስለዚህ ማንኛውም Co Owner active income ማግኘት የሚችልበትም አማራጭ አለ።

✔️በዚህም የተለያዩ የደረጃ እርከኖች ሲኖሩ:

✍ማንኛውም ሰው ኢንቨስት ካደረገ በኋላ (Co Owner) እሱ ከሚያስገባቸው ሰዎች ና እሱ ያስገባቸው ከሚያስገባቸው ሰዎች በ የ Level የተለያዩ ቦነሶችን ማግኘት ይችላል።

✅ለምሳሌ፡
======

✍Direct (level 1) = 8%
Level 2 = 7%
Level3= 5%
:
:
Up to infinite...

✍የእነዚህም የየሌቭሉ (levels) ቦነሶች እንደ ደረጃ እርከኑ ይለያያሉ።

✍የመጀመሪያውም ደረጃ partner ሲሆን የመጨረሻው president ነው።

✍President🤴 ደረጃ ለደረሰ ሰው ከሚያገኘው ቦነስ በተጨማሪ ዳጎስ ያለ ሽልማትም ጭምር ይጠብቀዋል🏆
🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅

+251936544765(eyob)እስከ 1,625,000$ የሚያድግ ሲሆን በወቅቱ 1,625,000$ የሚያወጣ CRU(share)ይኖርሃል ማለት ነው።💰ይህንንም ስንመለከ በ አለማችን ላይ አሉ ከሚባሉ...
03/12/2019

+251936544765(eyob)
እስከ 1,625,000$ የሚያድግ ሲሆን በወቅቱ 1,625,000$ የሚያወጣ CRU(share)ይኖርሃል ማለት ነው።

💰ይህንንም ስንመለከ በ አለማችን ላይ አሉ ከሚባሉ ካምፓኒዎች:
እንደ አማዞን ፣ አፕል ፣ Microsoft ....ከመሳሰሉት ካምፓኒዎች ላይ ከሚገዛው ሼር ይልቅ እጅጉን የላቀ ከፍተኛ ትርፍ በ አጭር ጊዜ ማግኘት ያስችላል።

Cru እስከ March 31, 2020G.C ድረስ የዋጋ ተመን ይወጣለታል ተብሎ ይጠበቃል።
Monthly lifetime dividend ም ይኖረዋል።

የ CRU መጠን በየ ጊዜው በግማሽ እየቀነሰ ይሄዳል።

Cru ሲቀንስ ማግኘት የሚገባህ የሼር መጠን ቀነሰ ማለት ነው፤
ቀድሞ የገዛ ብዙ ሼር ይኖረዋል።
ጊዜ ሳያባክኑ ቶሎ መግዛቱ መልካም ነው።

🌎በአለማችን ላይ ያሉ ሼር የሚሸጡ ካምፓኒዎችን በ ንፅፅር እንመልከት፡
====================

የሁሉንም ካምፓኒዎች በ 1,000$(አንድ ሺ ዶላር) ሼር ብንገዛ ትርፋችን ምን ይመስላል?

♻️Amazon፡
=======
✍በ16 May 1997 G.C በ አማዞን ላይ 1,000$ ኢንቨስት ብናደርግ:

👉578 Amazon share/stocks ይኖረናል።

✍በ25 September 2018 G.C (21 አምት በኋላ) መሸጥ ብንፈልግ:
👉1,106,875.78$ ይኖረናል።

✳️Apple:
=====
✍በ12 December 1980 G.C በ Apple ላይ 1,000$ ኢንቨስት ብናደርግ:

👉1,960 Apple share/stocks ይኖረናል።

✍በ25 September 2018 G.C (38 አምት በኋላ) መሸጥ ብንፈልግ:
👉426,613.60$ ይኖረናል።

🔰Skyway technology፡
================
✍በ4 March 2019 G.C በ ስካይ ዌይ ላይ 1,000$ ኢንቨስት ብናደርግ:
👉37,000 Skyway pre - IPO share ይኖረናል።

✍በMarch 2025 G.C (6አምት በኋላ) መሸጥ ብንፈልግ:
👉 7,307,870$ ይኖረናል።

🌐ማስታወሻ🔰
==========
✍ዛሬ ላይ ሆነን 1,000$ (አንድ ሺ ዶላር) በህይወታችን ላይ የጎላ ለውጥ ላያመጣ ይችላል።

ነገር ግን Skyway ላይ ኢንቨስት ብናደርግ የህይወት ዘመን ህልማችንን እውን ሊያደርግልን ና በ ህይወታችን ትልቅ ዘመን ተሻጋሪ ታሪክ የምንሰራበትን አጋጣሚ ሊፈጥር ይችላል።

🌎በአጠቃላይ EIP በመግዛት ምን ጥቅም ይገኛል
======================
✍ህይወት ቀያሪ ትምህርቶች
✍Co Ownership
✍Lifetime dividends (የህይወት ዘመን ገቢ ፣ ወረሃዊ (Monthly) 8%_35%)
✍Loyalty bonus
:
:

✅ይህ አጋጣሚ ምናልባ በህይወት አንድ ጊዜ ሊገጥም የሚችል ትልቅ አጋጣሚ ሊሆን ይችላል ስለዚህ እንደዚህ አይነት እድሎችን ብንጠቀም መልካም ነው።

♻️በተያያዥነትም በማንኛውም አጋጣሚ ስለ ካምፓኒም ሆነ ተያያዥ ጉዳዮች ላይ በደንብ ማወቅ ና ማንበብ (research) ተገቢ መሆኑንም ለመግለፅ እንወዳለን።

✅እንዴት መጀመር ይቻላል?🤔
=================
CRU ላይ ለመጀመር ና Co-Owner ለመሆን:

❇️Register and verify the documents

✍የመጀመሪያው Step መመዝገብ ሲሆን ለመመዝገብም ስፖንሰር ሊንክ ያስፈልጋል ስለዚህ ይህንን ገለፃ ከሰጠን ሰው ላይ registration link መቀበል(ማግኘት ) ያስፈልጋል።

✍ቀጣዩ Step የሚሆነው person detail በደንብ መሙላት፣ፓስፖርት ፣ መታወቂያ(Nation ID) እና የመሳሰሉትን አስፈላጊ ነገሮች upload ማድረግ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when NEEW Ethiopian offical group posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share