Charlotte Herring

Charlotte Herring Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Charlotte Herring, Addis Ababa.

23/05/2025

Hello

14/05/2023

Good morning ?

27/03/2023

...

25/03/2023

ሰበር ዜና!
ሸዋ ደራ በፌዴራል ፖሊስ ስም ገብቶ የነበረው ሃይል የቱቲን ሚኒሻ አብረን እንዝመት ብሎ አብረው ከዘመቱ በኋላ የደራ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊን አቶ አሰፋ ነበበን ለማፈን ጥረት አድርጎ በሚኒሻው ጥረት ቢከሽፍም ማታ በሩ ላይ ጠብቀው ለመግ**ደል ሙከራ አድረገው አልተሳካላቸውም።
ስለዚህ ይድረስ፦
👉ለሚዲያ አካላት
👉ለሲቪል ተቋማት
👉ለፖለቲካ ፖርቲዎች
👉ለአማራ ፋኖ አንድነት
👉ለአማራ ወጣቶች ማህበር
👉ለአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
በሸዋ ደራ የአማራ ማህበረሰብ ላይ የሚደርሰውን ግፍ እና በደል እንድታውቁልን እና ለምናደርገው ትግል ከጎናችን እንዲትቆሙ ጥሪ እናስተላልፋለን።
በአማረ አሳምነው ተፃፈ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Charlotte Herring posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share