Aiqem Tech - አቅም ቴክ

Aiqem Tech - አቅም ቴክ 🌐 Pioneering the Fourth Industrial Revolution in Africa with innovative AI & Blockchain solutions! 🤖 Empowering digital economies in Ethiopia & Africa 🌍.

Ready to lift your brand to the sky, AiQEM makes it simple to grow your business and reach more people. Let’s aim higher...
21/01/2025

Ready to lift your brand to the sky, AiQEM makes it simple to grow your business and reach more people. Let’s aim higher together.

Call: +251 988800031
Email: [email protected]

የገና ስጦታ ምርትዎን ወይም አገልግሎትዎን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ? ለዚህ ሳምንት ብቻ፣ ልዩ ስጦታ እያቀረብን ነው!ከዛሬ እስከ ታህሳስ 30 ባለው ጊዜ ውስጥ ማስታወቂያዎን ከእኛ ጋር ያሩጡ እና...
30/12/2024

የገና ስጦታ

ምርትዎን ወይም አገልግሎትዎን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ? ለዚህ ሳምንት ብቻ፣ ልዩ ስጦታ እያቀረብን ነው!

ከዛሬ እስከ ታህሳስ 30 ባለው ጊዜ ውስጥ ማስታወቂያዎን ከእኛ ጋር ያሩጡ እና ተጨማሪ እይታዎችን ይሸለሙ።

ከ 5,000 ተጨማሪ እይታዎች ጀምሮ ፣ ያቀዱት እይታዎች ከፍ ሲሉ ስጦታዎም የበለጠ ይሆናል!

ለ 100,000 እይታዎች - 5000 ተጨማሪ እይታዎች

ለ 200,000 እይታዎች - 15,000 ተጨማሪ እይታዎች

ለ 300,000 እይታዎች - 25,000 ተጨማሪ እይታዎች

ለ 400,000 እይታዎች - 40,000 ተጨማሪ እይታዎች

ለ 500,000 እይታዎች - 50,000 ተጨማሪ እይታዎች

በዚህ በበዓል ሰሞን ማስተዋወቂያዎን የበለጠ ለማሳደግ ይህ እድል እንዳያመልጥዎት።

📩 አሁኑኑ ያግኙን!

📱 https://t.me/AiQEMContact

📞 +251988800031

ንግድዎን ከፍ ወዳለ ደረጃ ያሳድጉ!እያንዳንዱ ንግድ የተደበቀ እምቅ ሃይል አለው። እኛ አቅምም፣ ወደ ቀጣዩ ደረጃ ላይ እንዲድርሱ እናግዝዎታለን።በእኛ የተደራጀ የማስታወቂያ መፍትሄዎች፣ ትናን...
17/12/2024

ንግድዎን ከፍ ወዳለ ደረጃ ያሳድጉ!

እያንዳንዱ ንግድ የተደበቀ እምቅ ሃይል አለው። እኛ አቅምም፣ ወደ ቀጣዩ ደረጃ ላይ እንዲድርሱ እናግዝዎታለን።
በእኛ የተደራጀ የማስታወቂያ መፍትሄዎች፣ ትናንሽ እርምጃዎችዎን ወደ ግዙፍ እድሎች እንለውጣለን። ንግድዎ ብዙ ሰዎች ጋር ይደርሳል፣ ጎልቶ ይወጣል እና ወደ ሙሉ ጥንካሬው ያድጋል።

አቅም- ንግድዎ ወደሚቀጥለው ደረጃ እንዲደርስ እናግዞ።

እኛ ጋር ምርቶን ወይም አገልግሎቶን ሲያስተዋውቁ፣ ከጠበቁት በላይ ውጤት ያገኛሉ!ለዚህም አብረውን የሚሰሩት ደንበኞቻችን ምስክሮች ናቸው።ስልክ፡ 0988800031 ኢ-ሜል: team@aiqem.t...
27/11/2024

እኛ ጋር ምርቶን ወይም አገልግሎቶን ሲያስተዋውቁ፣ ከጠበቁት በላይ ውጤት ያገኛሉ!
ለዚህም አብረውን የሚሰሩት ደንበኞቻችን ምስክሮች ናቸው።

ስልክ፡ 0988800031
ኢ-ሜል: [email protected]
ዌብሳይት: www.aiqem.tech

በተሻለ ፍጥነት ደንበኞቾ ጋር ይድረሱ!የንግድዎን ተደራሽነት ለማሳደግ አብረውን ይስሩ ።በተጨማሪም ትክክለኛ መረጃን በማግኘት እድገቶን ይከታትሉ፣ የወደፊት ውሳኔዎን በመረጃ ላይ የተመሰረተ ያ...
20/11/2024

በተሻለ ፍጥነት ደንበኞቾ ጋር ይድረሱ!
የንግድዎን ተደራሽነት ለማሳደግ አብረውን ይስሩ ።በተጨማሪም ትክክለኛ መረጃን በማግኘት እድገቶን ይከታትሉ፣ የወደፊት ውሳኔዎን በመረጃ ላይ የተመሰረተ ያድርጉ ።

ደምበኛ ማግኘቱን ዛሬውኑ ይጀምሩ !

Join Us: https://t.me/aiqemtech
Contact Us: https://t.me/AiQEMContact

ስነ-ጥበብ ከቴክኖሎጅ ተገናኘ፡ 1.12 ሚሊዮን ዶላር የተሸጠው ፈጠራ 🤖🎨"በቅርቡ አንድ የማይታመን ነገር ተከሰተ -  በሮቦት Ai-da የተሰራ እና "A.I. God. Portrait of Ala...
18/11/2024

ስነ-ጥበብ ከቴክኖሎጅ ተገናኘ፡ 1.12 ሚሊዮን ዶላር የተሸጠው ፈጠራ 🤖🎨"

በቅርቡ አንድ የማይታመን ነገር ተከሰተ - በሮቦት Ai-da የተሰራ እና "A.I. God. Portrait of Alan Turing" የሚል ርዕስ የተሰጠው ሥዕል በጨረታ 1.12 ሚሊዮን ዶላር ተሸጧል!

ይህ አስደናቂ ክስተት ቴክኖሎጂ እና ፈጠራ እንዴት እንደሚዋሃዱ፣ ድንበሮችን እንደሚገፉ እና አዳዲስ እድሎችን እንደሚፈጥሩ ያሳያል። ሮቦቶች ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ ጥበብን መስራት ከቻሉ ቴክኖሎጂ በሃሳቦችዎ ላይ የሚያሳድረውን ተጽእኖ አስቡት!
ተጨማሪ ያንብቡ፡ https://shorturl.at/0cRv4

መልካም የ ስራ/የትምህርት ሳምንት ይሁንሎ

ሶስት ቀናት ቀሩት!አብረውን የሚሰሩ የቴሌግራም ቻናል ባለቤቶች ገቢያቸውን በማሳደግ ላይ ናቸው፤ እርስዎስ? ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/aiqemtech
13/11/2024

ሶስት ቀናት ቀሩት!
አብረውን የሚሰሩ የቴሌግራም ቻናል ባለቤቶች ገቢያቸውን በማሳደግ ላይ ናቸው፤ እርስዎስ?
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/aiqemtech

በአለፈው አርብ ከአቶ ግሩም ከተማ ጋር የነበረን ቆየታ አጭር ዳሰሳ።አቶ ግሩም ከተማ የሙያ ግንዛቤያቸውን እና የህይወት ልምዳቸውን በማካፈል ታዳሚውን አስተምረዋል። ካስተላለፏቸው መልእክቶች ...
11/11/2024

በአለፈው አርብ ከአቶ ግሩም ከተማ ጋር የነበረን ቆየታ አጭር ዳሰሳ።

አቶ ግሩም ከተማ የሙያ ግንዛቤያቸውን እና የህይወት ልምዳቸውን በማካፈል ታዳሚውን አስተምረዋል። ካስተላለፏቸው መልእክቶች አንዱ ፡ ለጥቃቅን ነገር ትኩረት መስጠት እና ሰበቦችን ማስወገድ ያለውን ጠቀሜታ አበክረው ተናግረዋል።

ያላቸውን ልምድ ሳይሰስቱ ስላካፈሉን እናመሰግናለን

ለ ቴሌግራም ባለቤቶች ጥሩ ዜና !ከ ህዳር 01 ጀምሮ አብረውን ለሚሰሩ እና መስራት ለሚፈልጉ የ ቴሌግራም ባለቤቶችተጨማሪ ገቢ፣ ሌላ የቴሌግራም ቻናል ባለቤቶችን አብረውን እንዲሰሩ በማድረግ ...
10/11/2024

ለ ቴሌግራም ባለቤቶች ጥሩ ዜና !

ከ ህዳር 01 ጀምሮ አብረውን ለሚሰሩ እና መስራት ለሚፈልጉ የ ቴሌግራም ባለቤቶች
ተጨማሪ ገቢ፣ ሌላ የቴሌግራም ቻናል ባለቤቶችን አብረውን እንዲሰሩ በማድረግ ብቻ

ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/aiqemtech

በኢትዮጵያ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ኢንስቲትዩት የተዘጋጀው የወንጀል ሪፖርት ማድረጊያ የሞባይል መተግበሪያ ለኢትዮጵያ የህግ አስከባሪ አካላትን በተጨባጭ የሚያግዝ ነው። በኢትዮጵያ በዓይነቱ የ...
06/11/2024

በኢትዮጵያ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ኢንስቲትዩት የተዘጋጀው የወንጀል ሪፖርት ማድረጊያ የሞባይል መተግበሪያ ለኢትዮጵያ የህግ አስከባሪ አካላትን በተጨባጭ የሚያግዝ ነው።

በኢትዮጵያ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነው፣ ቴክኖሎጂ ለማህበረሰባችን ደህንነት እና ለደህንነት አስከባሪ አካላት የበለጠ የተቀላጠፈ ስራ እንዲሰሩ በግልጽ ያግዛል ።

ምንም እንኳን ከ10,000 በላይ መተግበሪያውን የሚጠቀሙ ቢኖሩም መተግበሪያው ከሚሰጣቸው ወሳኝ አገልግሎቶች አንፃር የበለጠ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል።

- የኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ አስተውሎት ኢንስቲትዩት ለአገሪቱ ጥሩ ለውጥ የሚፈጥር እና ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ መሳሪያ በማዘጋጀቱ በእውነት እንኮራለን።

መተግበሪያውን ያውርዱ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=guardianX.com.guardian_x&hl=en

Address

Adama
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aiqem Tech - አቅም ቴክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share