Ker Labs It Solutions

Ker Labs It Solutions Ker Labs is an innovative digital hub based in Ethiopia, committed to providing a wide range of digital solutions.

It serves as a dynamic platform where individuals, businesses, and organizations can access cutting-edge technological advancements.

የተቀናጀ አሰራር ስራን ያቀላጥፋል!የERP አሰራር በድርጅትዎ ውስጥ በማጎልበት እያንዳንዱን የስራ መስክ ለቁጥጥር አመቺ ያድርጉ። ✅የሽያጭና ማርኬቲንግ አሰራር(Sales and Marketing...
03/11/2025

የተቀናጀ አሰራር ስራን ያቀላጥፋል!

የERP አሰራር በድርጅትዎ ውስጥ በማጎልበት እያንዳንዱን የስራ መስክ ለቁጥጥር አመቺ ያድርጉ።

✅የሽያጭና ማርኬቲንግ አሰራር(Sales and Marketing )
✅የእቃ ግዢና አቅርቦት ክፍል(Procurement and supply chain )
✅የሰው ሃብት ክፍል (Human Resource )
✅የኢንቬንቶሪ (inventory )
✅አካውንቲንግ (Accounting )
ሁሉንም የድርጅትዎን የስራ ክፍሎች በአንድ ስርዓት አዋህደው የሚያስተዳድሩበት፤ የወረቀት አሰራር የሚያስቀር ስራዎትን በጥራትና በቀላል መንገድ እንዲሰሩ የሚያደርግልዎን የERP ሲስተም በኬርላብስ ያገኛሉ።

ለድርጅትዎ የሚሆንዎትን ሲስተም እንድንሰራልዎ 0940678725 ይደውሉልን።አልያም ይጻፉልን።(WhatsApp, Telegram, Messenger )

ዌብሳይት ንግድዎን በዲጅታሉ አለም የሚከፍቱትና የሚሸጡበት ቦታ ነው!የኢንተርኔት ተጠቃሚ በበዛበት በዚ የቴክኖሎጂ ዘመን አንድ እቃ ለመግዛት ያሰበ ሰው የሚፈልገውን እቃ ኢንተርኔት ላይ ጎግል...
30/10/2025

ዌብሳይት ንግድዎን በዲጅታሉ አለም የሚከፍቱትና የሚሸጡበት ቦታ ነው!

የኢንተርኔት ተጠቃሚ በበዛበት በዚ የቴክኖሎጂ ዘመን አንድ እቃ ለመግዛት ያሰበ ሰው የሚፈልገውን እቃ ኢንተርኔት ላይ ጎግል የማድረግ ልማድ አለው።
እርስዎ ዌብሳይት አልዎት ማለት ደግሞ የትም ሳይሄዱ በቀላሉ ደንበኛዎን አገኙ ማለት ነው።

-ለሆቴሎች፣ለካፌና ለሬስቶራንቶች
-ለንግድ ሱቆች
-ለግል ፖርትፎሊዮ
-ለኮንስትራክሽን ካምፓኒ
-ለትምህርት ቤቶች
-ለማስታወቂያ ድርጅቶች
-ለኢምፖርት እና ኤክስፖርት ካምፓኒ
-ለኦንላይን ነጋዴዎች (ለኢኮሜርስ)
-ለቤትና መኪና ሽያጭና ሌሎችም

የኦንላይን ሱቅዎን በ አንድ ሳምንት ውስጥ ሰርተን እናስረክብዎታለን።እርስዎ ለሚፈልጉት ቢዝነስ የሚሆንዎን ዘመናዊ ዌብሳይት በስልክ ቁጥራችን +251940678725 ደውለው ይዘዙን።

ንግድዎን በኦንላይን አለም ተወዳዳሪ የሚያደርግ ፕሮፌሽናል ድረገጽ እንገነባለን።  በአንድ ሳምንት ግዜ ብቻ በቢዝነስዎ ስኬል መሰረት ተስማሚና ዘመናዊ የሆነ ፕሮፌሽናል  ድረ–ገጽ ሰርተን እና...
27/10/2025

ንግድዎን በኦንላይን አለም ተወዳዳሪ የሚያደርግ ፕሮፌሽናል ድረገጽ እንገነባለን።

በአንድ ሳምንት ግዜ ብቻ በቢዝነስዎ ስኬል መሰረት ተስማሚና ዘመናዊ የሆነ ፕሮፌሽናል ድረ–ገጽ ሰርተን እናስረክባለን።

ንግድዎ 🔎መታየት ይገባዋል! አሁኑኑ በስልክ ቁጥራችን #0940678725 ይደውሉልን አልያም ይጻፉልን።

03/10/2025

የህንጻ ባለቤት ወይም አስተዳደር ሆነው ህንፃዎ ለመቆጣጠር የግድ ቢሮ ውስጥ መገኘት አይጠበቅብዎትም❗️

ኪራይ መቀበል: የውል ክትትል: የዘገየ ኪራይ ተከታትሎ ማስከፈል: ሪፖርት ማዘጋጀት: የፋይናንስ ቁጥጥር: ከተከራይ ጋር መልካም ግንኙነት መፍጠር የሚችሉበት መንገድ በሰይማይላን የህንጻ አስተዳደር🤌

✅ የተከራዮችን ሙሉ መረጃ፣ የውል ስምምነቶችን፣ የክፍያ ታሪካቸውን እና ቀሪ ጊዜያቸውን በአንድ አስተማማኝ ዳሽቦርድ ላይ
✅ የተለያዩ የሲስተሙ ማጣሪያዎች በመጠቀም የከፈሉትን እና ያልከፈሉትን ተከራዮች በቅጽበት መለየት የሚያስችልዎት
✅ የወርሃዊ፣ የሩብ አመት እና የሙሉ አመት የገቢና ወጪ ሪፖርቶችን በአንድ ቁልፍ ተጭነው በማየት፣ የህንፃዎን የፋይናንስ ጤንነት በቀላሉ መረዳትና ለወደፊቱ ማቀድ የሚያስችልዎ
✅ ከቢሮዎ፣ ከቤትዎ፣ አልያም ከየትኛውም ቦታ ሆነው በስልክዎ ወይም በኮምፒውተርዎ የህንፃዎን ሁኔታ መቆጣጠር የሚያስችልዎ አሰራር ነው።

"ከዘመኑ ጋር ዘምነው ጊዜዎንና ገንዘብዎን በእጅዎ መዳፍ ይቆጣጠሩ''

📍የህንጻዎትን አስተዳደር የሚያዘምኑበትን መንገድ በነፃ ለማየት (Free Demo) ድረገጻችንን https://semayline.com ይጎብኙ።አልያም 0940678725 ይደውሉልን!

ቴሌግራም ገጻችንን https://t.me/semayline በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ።

#ሰማይላይን #የህንጻኪራይ

09/09/2025

📣Ready to take control of your properties? SemayLine is live and ready for you!

whether it’s commercial buildings, apartments, or real estate, SemayLine, the all-in-one property management software is the Solution.

✅ Simplify and optimize your work with accuracy and efficiency
✅ Handle issues, track documents, generate reports, and stay on top of everything related to your properties
✅ Manage inventory, HR, and accounting seamlessly

Try Semayline today. Visit our website: https://semayline.com to learn more!
Or Call +251940678725

https://me.kertech.co/ker
24/01/2025

https://me.kertech.co/ker

At our IT Solutions Company, we are driven by a passion for technology and a commitment to delivering exceptional results. We pride ourselves on our ability to understand your unique challenges and provide tailored solutions that accelerate your business growth. Partner with us, and let's embark on....

⏰ብልህ ማለት ስራውን ያለምንም እንከን በቅልጥፍና ሰርቶ ጊዜውን፡ ገንዘቡንና ጉልበቱን በአግባቡ የሚጠቀም ነው።የህንጻ አስተዳደር ሲሆኑ ደግሞ 100 ቦታዎችን በአንድ ጊዜው የመርገጥ ያክል የ...
04/01/2025

⏰ብልህ ማለት ስራውን ያለምንም እንከን በቅልጥፍና ሰርቶ ጊዜውን፡ ገንዘቡንና ጉልበቱን በአግባቡ የሚጠቀም ነው።

የህንጻ አስተዳደር ሲሆኑ ደግሞ 100 ቦታዎችን በአንድ ጊዜው የመርገጥ ያክል የሚያጨናንቅ የስራ ሃላፊነቶች ይኖርብዎታል።

እርስዎ 📞በስልክ ቁጥራችን +251-940-67-87-25 ብቻ ይደውሉልን።

📆በቤቶች ሲስተም ኪራይዎን በጊዜው መሰብሰብ ፡ከተከራይ ጋር ኪራይ ክፈሉ ከሚሉ ጭቅጭቆች፡ የሁሉንም ተከራይ የክፍያ ቀን ማስታወስ፡የተዘበራረቅ የዶክመንት አያያዝ፡ገቢና ወጪን በአግባቡ አለማወቅ፡ እና ሌሎች እርስዎን ከጭንቀት የሚገላግሉ መፍትሄዎችን አካተን እየጠበቅንዎ ነው።

በድረገጻችን https://betoch.kertech.co በመጎብኘት መረጃዎን ያስቀምጡን።

#ህንጻአስተዳደር

በህንጻዎ ውስጥ እንደ ህንጻ አስተዳደር ሃላፊነትዎ የተቀላጠፈ አሰራር መዘርጋት ከባድ ሆኖብዎታል?በተለይም📆 ኪራይዎን በአግባቡ መሰብሰብ ፡ከተከራይ ጋር ኪራይ በጊዜው ክፈሉ ከሚሉ ጭቅጭቆች፡ ...
31/12/2024

በህንጻዎ ውስጥ እንደ ህንጻ አስተዳደር ሃላፊነትዎ የተቀላጠፈ አሰራር መዘርጋት ከባድ ሆኖብዎታል?

በተለይም📆 ኪራይዎን በአግባቡ መሰብሰብ ፡ከተከራይ ጋር ኪራይ በጊዜው ክፈሉ ከሚሉ ጭቅጭቆች፡ የሁሉንም ተከራይ የክፍያ ቀን ማስታወስ፡የተዘበራረቅ የዶክመንት አያያዝ፡ገቢና ወጪን በአግባቡ አለማወቅ ስራዎን ወደኋላ ያስቀራል።

በቤቶች ሲስተም ለእነዚህ፡ እና ለሌሎች ችግሮች እርስዎን ከጭንቀት የሚገላግሉ መፍትሄዎችን አካተን እየጠበቅንዎ ነው።

እኛ ልናሳርፍዎ ተዘጋጅተን እየጠበቅንዎ ነው! እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ? 📞በስልክ ቁጥራችን +251-940-67-87-25 ይደውሉልን።

በድረገጻችን https://betoch.kertech.co በመጎብኘት መረጃዎን ያስቀምጡን።

#ህንጻአስተዳደር

እንደ አንድ የትልቅም ሆነ የትንሽ ህንጻ አስተዳዳሪ ካለበት የስራ ሃላፊነት መካከል⚡️የእያንዳንዱን የንግድና የቢሮ ክፍሎች ኪራይ መሰብሰብ⚡️የእያንዳንዱን ተከራይ የመክፈያ ቀን ማስታወስ፡ የ...
19/12/2024

እንደ አንድ የትልቅም ሆነ የትንሽ ህንጻ አስተዳዳሪ ካለበት የስራ ሃላፊነት መካከል

⚡️የእያንዳንዱን የንግድና የቢሮ ክፍሎች ኪራይ መሰብሰብ
⚡️የእያንዳንዱን ተከራይ የመክፈያ ቀን ማስታወስ፡ የከፈለውንና ያልከፈለውን መለየት፡ ጊዜው በደረሰ ቁጥር እየዞሩ መጠየቅ
⚡️የኪራይ ውል፡ የተከራይ ሙሉ መረጃ ማህደር ማዘጋጀት
⚡️ወጪና ገቢን መቆጣጠር ከዛም የፋይናንስ ረፖርት ማዘጋጀት
⚡️የህንጻውን ንብረት ብልሽትና ጥገና መከታተል
⚡️ከባለሃብቱና ከተከራዩ ጋር በየጊዜው መወያየትና ጥሩ ግንኙነት መፍጠር
እነዚህንና ሌሎችን አድካሚና ክትትል የሚፈልጉ ስራዎችን በማንዋል መንገድ ይሰራሉ።

💡ብልሆች ይሄንን ስራቸውን የሚያቀላጥፍላቸውና ከስህተት የፀዳ አሰራር ይፈልጋሉ። እኛም ለነዚህ ብልሆች መፍትሄ አዘጋጅተናል።

ቤቶች ሲስተም ከህንጻ ማስተዳደር ጋር ተያይዞ ያሉ ማንኛውም ስራዎች እንደየፍላጎትዎ የሚሰራልዎት የህንጻ አስተዳደር ሲስተም ነው።

📞አሁኑኑ +251940678725 ይደውሉልን፡ የህንጻ አስተዳደርዎን በጋራ እናዘምን!!

ድረገጻችን https://betoch.kertech.co ላይ በመግባት መረጃዎን ያኑርልን።

KerLabs, a leading technology company in Ethiopia, offers cutting-edge solutions including digital wallets, PMS, SSO authentication, and more. የእኛ የህንፃ አስተዳደር ሲስተም እንከን የለሽ እና ቀልጣፋ የንብረት አስተዳደር ቁልፍዎ ነው። ....

አብዛኛው የህንጻ ባለቤት ወይም አስተዳዳሪ በህንጻው ውስጥ የሚገኙ ክፍሎች የኪራይ ክፍያ መሰብሰብ ሂደት አስቸጋሪ ይሆንበታል። የተከራዩና የተለቀቁ የህንጻ ክፍሎችን መለየት አለመቻል፡ የክፍያ...
13/12/2024

አብዛኛው የህንጻ ባለቤት ወይም አስተዳዳሪ በህንጻው ውስጥ የሚገኙ ክፍሎች የኪራይ ክፍያ መሰብሰብ ሂደት አስቸጋሪ ይሆንበታል።

የተከራዩና የተለቀቁ የህንጻ ክፍሎችን መለየት አለመቻል፡ የክፍያ ቀን መሳሳት፡ የከፈለና ያልከፈለ ተከራይ መለያት ሁሉም በማኑዋል መንገድ ስለሚካሄድ ስራውን አድካሚ ያደርገዋል።

''ቤቶች ሲስተም'' የኪራይ ክፍያ ሂደትን ማሻሻል ብቻ አይደለም! ህጋዊ ሰነዶችን በዲጅታል ዶክመንት ማስቀመጥ፡ ገቢንና ወጪን በአንድ ገጽ በመመዝገብ የፋይናንስ ሪፖርትን ማቅለል ፡ የንብረት ብልሽትና ጥገና መቆጣጠርና ሌሎችም ተጨማሪ ይዘቶች ያለው የህንጻ አስተዳድር ሶፍትዌር ነው።

ምን ይጠብቃሉ? አሁኑኑ +251940678725 ይደውሉልን!

ስለድርጅታችን ለማወቅ ttps://betoch.kertech.co/r ይጎብኙ!

#ቤቶችሲስተም #ህንጻአስተዳደር

Address

Adama
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ker Labs It Solutions posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ker Labs It Solutions:

Share